ጭምቅ ሐሳብ
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- ኢራን በኩዌት እና በባህሬን የሚገኙ የአሜሪካ ይዞታዎችን መምታቷን አስታወቀች
- ኢራን ላይ አዲስ ጥቃት የተፈፀመው ለተገደሉ አሜሪካውያን ወታደሮች 'ክብር' እንደሆነ ትራምፕ ተናገሩ
- አሜሪካ ወሳኝ የኢራን የነዳጅ ዘይት ማዕከል የሆነችውን ደሴት ለመቆጣጠር እንዳታስብ ቴህራን አስጠነቀቀች
- የየመን ሁቲዎች ከሳዑዲ የተነሱ 2 ግዙፍ ነዳጅ ጫኝ መርከቦች በቀይ ባሕር እንዳያልፉ አገዱ
- "ኢራን እንድንወያይ አጥብቃ እየለመነች ነው"- ትራምፕ
- ትራምፕ የኢራን የኒውክሌር ተቋም ላይ ጥቃት ለማድረስ ዛቱ
- አሜሪካ ለሳዑዲ አረቢያ የሲቪል ኒውክሌር ተቋም ልትገነባ መሆኑ ተዘገበ
- ኢራን የሆርሙዝ ወሽመጥን መቆጣጠሯ "አደገኛ አካሄድ" መሆኑን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ








