ጭምቅ ሃሳብ
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- ትራምፕ ከኢራን ጋር ስለተደረሰው ስምምነት ከባለሥልጣኖቻቸው ጋር ቢመክሩም ውሳኔው ሳይገለጽ ቀረ
- ፒት ሄግሴት ከኢራን ጋር ስምምነት የማይደረስ ከሆነ አሜሪካ ጥቃቶችን ለመጀመር ዝግጁ መሆኗን ተናገሩ
- በእስራኤል እና በሊባኖስ ወታደራዊ ባለሥልጣናት መካከል "ውጤታማ" ውይይት መደረጉን ፔንታጎን አስታወቀ
- በሊባኖስ በየ24 ሰዓቱ 11 ሕጻናት እንዲሚገደሉ ወይም እንደሚቆስሉ የመንግሥታቱ ድርጅት አስታወቀ








