ጭምቅ ሃሳብ
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- አሜሪካ በሳምንታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢራን ላይ ጥቃት ስትፈጸም፤ ቴህራን የአጸፋ እርምጃ ወሰደች
- ኢራን በአረብ ኤምሬት ውስጥ በሚገኝ የአሜሪካ ጦር ሰፈር ላይ ጥቃት መፈጸሟን ገለጸች
- በኔፓል በደረሰው ጎርፍ የሞቱ ሰዎች ከ900 በላይ ሲደርስ 4,200 በላይ ጠፍተዋል
- የአሜሪካ እና ኢራን ግጭት ዳግም ማገርሸቱን ተከትሎ የነዳጅ ዋጋ ጨመረ
- ኤምሬትስ ግዛቷ ውስጥ በሚገኝ የአሜሪካ ጦር ሰፈር ላይ ጥቃት ተፈጽሟል መባሉን አስተባበለች








