ጋሽ አበራ ሞላ ስለ ወቅታዊው ፖለቲካዊ ጉዳይ ይናገራል

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ጋሽ አበራ ሞላ ስለ ወቅታዊው ፖለቲካዊ ጉዳዮች
ታትሟል

ድምጻዊ ስለሺ ደምሴ (ጋሽ አበራ ሞላ) ከቢቢሲ ጋር በነበረው ረዘም ያለ ቆይታ ስለ ወቅታዊው ፖለቲካዊ ጉዳዮች የሚሰማውን እንዲህ ሲል ይናገራል።