ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ጭምቅ ሃሳብ
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- ትራምፕ የተኩስ አቁሙን ካራዘሙ በኋላ በሆርሙዝ ላይ የሚንቀሳቀሱ ሦስት መርከቦች ጥቃት ተፈጸመባቸው
- ኢራን ምን ያህል የዩራኒየም ክምችት አላት?
- የኮንዶም ዋጋ በኢራን ጦርነት ምክንያት በ30 በመቶ ሊጨምር ይችላል ተባለ
- የሊባኖስ የተኩስ አቁምን ለማራዘም ንግግር እየተደረገ መሆኑን የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ገለጹ
- የነዳጅ ዋጋ በመናሩ የጀመርን አየር መንገድ 20 ሺህ በረራዎችን ሊያቆም ነው
- የኢራን አማካሪ የትራምፕ የተኩስ አቁም ስምምነት 'ምንም ማለት አይደለም' አሉ
- በኢራን በጦርነቱ ምክንያት ቢያንስ ሁለት ሚሊዮን ሰዎች ሥራቸውን ማጣታቸው ተገለጸ
- የሊባኖስ መገናኛ ብዙኃን በእስራኤል ጥቃት አንድ ሰው መገደሉን ዘገቡ
- የአሜሪካ ግምጃ ቤት ኃላፊ ቴህራን ላይ ተጨማሪ ማዕቀቦችን ለመጣል ዛቱ
- የሆርሙዝ ወሽመጥ መዘጋት የአሜሪካ ነዳጅ ላይ ያለውን ፍላጎት መጨመሩን ባለሙያ ተናገሩ
- ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር የሚያደርጉት ድርድር እስኪጠናቀቅ ድረስ የተኩስ አቁሙ መራዘሙን አስታወቁ